ለአበራ ልሳኑ ህ/ስራ ተቋራጭ ላቀረባችሁት የቴክኒካል ግምገማ ውጤት ቅሬታ መልስ ስለመስጠት

  • -

ለአበራ ልሳኑ ህ/ስራ ተቋራጭ ላቀረባችሁት የቴክኒካል ግምገማ ውጤት ቅሬታ መልስ ስለመስጠት

Print Friendly, PDF & Email

ለአበራ ልሳኑ ህ/ስራ ተቋራጭ

ባሉበት፣

ጉዳዩ፣ ላቀረባችሁት የቴክኒካል ግምገማ ውጤት ቅሬታ መልስ ስለመስጠት፣

ዩኒቨርሲያችን በ2ዐ13 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የ”Lot-I Remaining works of dormitory & Laundry building” በብግጨ17/2ዐ13 በቀን 26/ዐ2/2ዐ13ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ወጥቶ በሂደት ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ከተጫራቾች መካከል ድርጅታችሁ በቁጥር ALBC/3ዐ23/13 በቀን 26/ዐ4/2ዐ13ዓ/ም በተጻፈ ደብዳቤ በቴክኒካል ግምገማ ውጤቱ ላይ ቅሬታ አቅርባችኋል፡፡

በመሆኑም ለቀረበው የቴክኒካል ግምገማ ውጤት ቅሬታ መልስ በዝርዝር እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣


Search DMU

Upcoming Events

There are no upcoming events.

Partners

DMU Radio Broadcasting . . .