ማስታወቂያ – በ2011 የትምህርት ዘመን በቴክኖሎጅ ኢንስትቲዩት የማጠቃለያ ፈተና በራሳቸው ፈቃድ ላልወሰዱ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዓመት መደበኛ የቅድመ – ምረቃ ተማሪዎች

  • -

ማስታወቂያ – በ2011 የትምህርት ዘመን በቴክኖሎጅ ኢንስትቲዩት የማጠቃለያ ፈተና በራሳቸው ፈቃድ ላልወሰዱ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዓመት መደበኛ የቅድመ – ምረቃ ተማሪዎች

Print Friendly, PDF & Email

2011 የትምህርት ዘመን ከሃገራዊ የፖለቲካ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ አለመግባባት በዩኒቨርሲቲዎች ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት ሲስተጓጎል አይተናል፡፡ በተለይም በአንደኛው ሴሚስቴር መጀመሪያ አካባቢ በብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ሠላማዊ የመማርማስተማር ሂደቱ ተረብሾ የነበረ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲም በታህሳስ ወር መጀመሪያ በተማሪዎች መካከል የተፈጥረው ግጭት እጅግ ከባድ የነበረ ቢሆንም በዩኒቨርሲቲውና በአካባቢው ማህበረሰብ የጋራ ርብርብ የከፋ ጉዳት ሳይደርስ በሚያስገርም መልኩ ችግሩን በሁለት ቀናት ውስጥ በመቀልበስ ከሶስት ቀናት በኋላ ሠላማዊ የመማር ማስተማር  ተጨማሪ መረጃ


Search DMU

Upcoming Events

There are no upcoming events.

Partners

DMU Radio Broadcasting . . .