የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋግኽምራ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔ አሳለፈ

  • -

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋግኽምራ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔ አሳለፈ

Print Friendly, PDF & Email

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል   በዋግኽምራ ዞን  አሸባሪው ህውሃት በከተፋው ጦርነት ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የተለያዩ የምግብ ግብዓቶችን ድጋፍ ለማድረግ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ወስኗል።  ከዚህ በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲው በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ለማቋቋም የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በዚሁ ዞን ተፈናቅለው በሰቆጣ ከተማ የድረሱልን ጥሪ እያስተጋቡ ለሚገኙ እናቶች፣ ህፃናትና አረጋዉያን ዩኒቨርሲቲው ድጋፉን ለማድረስ ዝግጅቱን አጠናቋል። ድጋፉም በቀጣይ ቀናት ቦታው ድርስ የሚደርሱ ይሆናል

የዕውቀት አውድማ ከጮቄ ማማ !

ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት


Search DMU

Upcoming Events

There are no upcoming events.

Partners

DMU Radio Broadcasting . . .