የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/41/2ዐ12

  • -

የጨረታ ማስታወቂያ ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/41/2ዐ12

Print Friendly, PDF & Email

ቀን 1ዐ/ዐ9/2ዐ12ዓ/ም

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከ2ዐ12 የበጀት ዓመት ጀምሮ ከመንግስት በተመደበለት በጀት የመጫን አቅሙ 6ዐ ሰው እና በላይ የሆነ የሰርቪስ መኪና ለ2/ሁለት/ ዓመት ያህል የሚቆይ በኪራይ አገልግሎት ለማግኘት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣


Search DMU

Upcoming Events

There are no upcoming events.

Partners

DMU Radio Broadcasting . . .