ደብረማረቆስ ዩኒቨርሲቲ ሶስተኛ ዙር የህክምና ዶክተሮችን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ

  • -

ደብረማረቆስ ዩኒቨርሲቲ ሶስተኛ ዙር የህክምና ዶክተሮችን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ

Print Friendly, PDF & Email

 

በምረቃት ስነ ስርዓቱ ወቅት እንደተለጸዉ በሀገራችን  ከፍተኛ የሆነ የህክምና ባለሙያዎች እጥረት እንዳለ የሚታወቅ ሲሆን ይህንን ክፍተት ሳይማር ላስተማራችሁ ወገኖቻችሁ እዉቀታቸሁንና ሙያችሁን ሙያዉ በሚጠይቀዉ ደንብና መመርያ መሰረት   ተግባር ላይ ማዋል አለባችሁ ተብሏል፡፡ ተመራቂዎችም ሳይማር ላስተማራቸዉ ወገኖቻቸዉ በሙያቸዉ በታማኘነት ለማገልገል ቃል ገብቷል፡፡


Search DMU

Upcoming Events

There are no upcoming events.

Partners

DMU Radio Broadcasting . . .