GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን 01/09/2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለአዲስ የ2ኛ ዲግሪ ክረምት (summer) እና የማታ /Extension/ ፕሮግራም አመልካቾች በሙሉ
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2015ዓ.ም ክረምት ሴሚስተር በማስተርስ ዲግሪ በክረምት /Summer/ እና በማታው (Extension) ፕሮግራሞች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች አዲስ የግል አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .