GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን 13/ዐ3/2ዐ17ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ፣
ብ/ግ/ጨ/11/2ዐ17
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ17 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለ2 ዓመት የሚቆይ ለዋናው ግቢ እና ለቡሬ ካምፓስ መምህራንና ሰራተኞች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የአውቶብስ ኪራይ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .