GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን ዐ8/ዐ9/2ዐ15ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ፣
DMU/NCB/35/2015
ዩኒቨርሲቲያችን በሰረቀ ብርሃን ቀበሌ የሚገነባውን ከጀርመን በተገኘ ድጋፍ ECHEGE GELILA KEMPTEN PRIMARY SCHOOL ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ7-ዐ9-2ዐ15ዓ/ም
ደ/ማ/ዩ/ብግጨ/34/2ዐ15ዓ/ም
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት በሎት 1. የስፖርት ትጥቅ በሎት 2. አንሶላ ግዥ ለመፈጸም በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 17/ዐ8/2ዐ15ዓ/ም
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/32/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቪርሲቲ ለ2ዐ16 በጀት አመት ለዋናው ግቢ እና ለጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 27-ዐ7-2ዐ15
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ብግጨ 33/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለ2ዐ15 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የሰራተኞችን የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .