Monthly Archives: November 2018

  • -

አዲስ የባቄላ ዝርያን የተመለከተ በሊቀ ማርቆስ የቀረበ ኘሮግራም

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር አዲስ የባቄላ ዝርያን የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣


  • -

የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ምርምር የተመለከተ ኘሮግራም

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ምርምርን የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡ ይከታተሉን፣


  • -

የተማሪዎችን ልዩ ተሰጥኦ የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም

የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችን ልዩ ተሰጥኦ  እና ከነዚሁ ት/ቤቶች የመጡ የክረምት ተማሪዎችን የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም  ይዘን ቀርበናል፡፡ ይከታተሉን፣


  • -

አዲሱን ትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታንና የሊቀ-ማርቆስ የአጀማመር ኘሮግራም

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር አዲሱን ትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታን የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም እና ሌሎችንም ዝግጅቶች ይዘን ቀርበናል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣


  • -

ሊቀ-ማርቆስ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ሊቀ-ማርቆስ በሚል የሚያቀርበው ዝግጅት ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ከአካካቢው ማህበረሰብ  ጋር በመማር ማስተማር ዙሪያ ያደረገውን ውይይትና ሌሎችንም ዝግጅቶች ይዘን ቀርበናል፡፡ ይከታተሉን፣


  • -

ሊቀ-ማርቆስ የቴሌቪዥን ኘሮግራም

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ሊቀ-ማርቆስ የተሰኘው ዝግጅት ሲሆን በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድና ሌሎችንም ዝግጅቶች ያቀርባል ይከታተሉን፡፡ ለበለጠ መረጃ፣


DMU Radio Broadcasting . . .