“የአስተሳሰብ አብርሆት መልካም ነገን ለማየት” (Enlightened thought for a better future)
ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ “የአስተሳሰብ አብርሆት መልካም ነገን ለማየት” (Enlightened thought for a better future) በሚል መሪ ቃል በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የበጐ ሃሳብ ማእከል ለማቋቋም በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ያደረጉት ውይይት
Education! The Only Way Out Of Poverty!!!
ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ “የአስተሳሰብ አብርሆት መልካም ነገን ለማየት” (Enlightened thought for a better future) በሚል መሪ ቃል በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የበጐ ሃሳብ ማእከል ለማቋቋም በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ያደረጉት ውይይት
ዶክተር አለማየሁ ዋሴ “የአስተሳሰብ አብርሆት መልካም ነገን ለማየት” (Enlightened thought for a better future) በሚል መሪ ቃል በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የበጐ ሃሳብ ማእከል ለማቋቋም በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ያደረጉት ውይይት
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር አዲስ የባቄላ ዝርያን የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ምርምርን የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡ ይከታተሉን፣
የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችን ልዩ ተሰጥኦ እና ከነዚሁ ት/ቤቶች የመጡ የክረምት ተማሪዎችን የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡ ይከታተሉን፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር አዲሱን ትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታን የተመለከተ በሊቀ-ማርቆስ የተላለፈ ኘሮግራም እና ሌሎችንም ዝግጅቶች ይዘን ቀርበናል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ሊቀ-ማርቆስ የተሰኘው ዝግጅት ሲሆን በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድና ሌሎችንም ዝግጅቶች ያቀርባል ይከታተሉን፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
DMU Radio Broadcasting . . .