GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን 27/ዐ3/2ዐ17ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ፣
የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/16/2ዐ17
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ17 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን ማለትም፣
ሎት 1- Different Toners
ሎት 2- Small and medium machines- spare parts, heavy duty machines- spare parts/የኘሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን/
ሎት 3- Samsung galaxy S23 ultra 5G dual sim
ሎት 4- የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .