Just another Debre Markos University Sites site
ደ/ማ/ዩ (መጋቢት፣ 2013 ዓ.ም)፡- በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ፓሊሲና ስትራቴጂ፣ የአስር ዓመት መሪ የልማት ዕቅድና ቁልፍ የዉጤት አመላካቾች “የጠራ የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ፓሊሲ፣ ስትራቴጂ፣ የልማት ዕቅድና ፕሮግራሞች ለሁለንተናዊና ዘላቂ ሀገራዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ መጋቢት 13/07/2013ዓ.ም ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በዕለቱም የስልጠናዉ ዓላማ እና አካሄድ ላይ አጭር ገለጻ ከተደረገ በኋላ በከፍተኛ ትምህርት ፓሊሲና30
Read Moreደ/ማ/ዩ፡-ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ ሁለተኛውን አመታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ “የተቀናጀ የእሴት ሰንሰለት ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ቃል ጥሪ የተደረገላቸው እንግደች፣ ተመራማሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣የአካባቢው ነዋሪዎችና የካምፓሱ ማህበረሰብ በተገኙበት በቡሬ ካምፓስ ከግንቦት 14-15/2013 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አካሂዷል፡፡ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዘዳንት ረዳት ፕሮፌሰር ሲስተር ገነት ደጉ በጉባኤው መክፈቻ ንግግራቸዉ ደብረ ማርቆስ30
Read MoreDebre Markos University Burie Campus to host the 2nd Annual National Research Symposium colorfully with the theme “ Integrative Research Through Value Chain for Sustainable Development” in the presence of higher government officials, scholars, researchers, religious fathers, dwellers of the town and Burie Campus community from May 22-23, 2021.
Read MoreDMU Radio Broadcasting . . .