Education! The Only Way Out Of Poverty!!!
ደ/ማ/ዩ፡- በደብረ ማርቆስ የኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ረዳት ፕሮፌሰር ግርማ አለም እንደገለጹት ጃፓይኮ(JHPIEGO) ኢትዮጵያ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ በተለያዩ ፕሮጀክቶች ለደብረ ማርቆስ የኒቨርሲቲ ለጤና ሳይንስ እና ለግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጆች የሙያና የቁሳቁስ ድጋፍ እያደረገ ያለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ነዉ፡፡ JHPIEGO)ኢትዮጵያ ለጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያደረገዉ ድጋፍ በጃፓይኮ(JHPIEGO) ኢትዮጵያ በስነ-ምግብ (Senior Program) መኮንን ወይዘሮ ሀገሬ አለሙ30
Read Moreደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመባቸውን ሶስት ተልዕኮዎች አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞችን በመክፈት የመማር ማስተማሩን ስራ በትኩረት በመስራት ለአካባቢው ማህበረሰብ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ ሆኖም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የሞዴል ፋርማሲ ለማቋቋም ፕሮፖዛል አቅርቧል፡፡ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ግርማ አለም በመክፈቻ ንግግራቸው “በፋርማሲ ትምህርት ክፍል ተነሳሽነት የመድሃኒት ቤት ለማቋቋም የተቀረጸ ፕሮጀክት ሲሆን30
Read MoreDMU:- Debre Markos University Health Science College in collaboration with Medicine School host the first Annual Research Conference under the theme “Scientific Research for Quality Health Services and Life” in the presence of researchers from various institutions, invited guests and participants colorfully in Haddis Alemayehu Venue from 27-28 March 2021. Partial view of the research30
Read MoreDMU Radio Broadcasting . . .