Education! The Only Way Out Of Poverty!!!
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (ደ.ማ.ዩ)፣ ሰኔ 6/2014 ዓ.ም (ህዝብ ግንኙነትና ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት) በደብረ ማርቆስ የኒቨርሲቲ የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም 9ኛውን ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት “ባህል ለሰላም እና ለብሔራዊ መግባባት ”በሚል መሪ ሀሳብ ታላላቅ ምሁራን ፣የመንግስት አመራሮች፣ታዋቂ ደራስያን፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ታላላቅ የሚዲያ ባለሙያዎች፣የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ አመራሮች ፣ሰራተኞችና ተማሪዎች በተገኙበት በሀዲስ30
Read MoreDMU: – Debre Markos University Hadis Alemayehu Cultural Studies Good Human Center conducts hot academic seminar in Debre Markos University Queen Sheba venue, today on March 30, 2021 in the presence of Doctor Mastewal Mekonen, Mental Health Counseling Assistance Professor and Doctor Wohabie Birhan Debre Markos University Psychology Associate Professor. Dr. Mastewal and Dr. Wohabie30
Read Moreበደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሐዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ለ2ዐዐ9 ዓ.ም. በተለዩ የጥናትና ምርምር የትኩረት መስኮች (Thematic Areas) በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች በዩኒቨርሲቲው መምህራንና ተመራማሪዎች በተሠሩ የምርምር ትልመ ጥናቶች ላይ ተቋቁሞ ተካሂዷል፡፡ የሐዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው አንዳርጌ እንዳሉት ተቋሙ በ2ዐዐ9 በጀት ዓመት በተለዩ የጥናትና ምርምር የትኩረት መስኮች የዩኒቨርሲቲው መምህራንና ተመራማሪዎች ጥናትና ምርምር ሊያደርጉባቸው30
Read MoreDMU Radio Broadcasting . . .