በምረቃት ስነ ስርዓቱ ወቅት እንደተለጸዉ በሀገራችን ከፍተኛ የሆነ የህክምና ባለሙያዎች እጥረት እንዳለ የሚታወቅ ሲሆን ይህንን ክፍተት ሳይማር ላስተማራችሁ ወገኖቻችሁ እዉቀታቸሁንና ሙያችሁን ሙያዉ በሚጠይቀዉ ደንብና መመርያ መሰረት ተግባር ላይ ማዋል አለባችሁ ተብሏል፡፡ ተመራቂዎችም ሳይማር ላስተማራቸዉ ወገኖቻቸዉ በሙያቸዉ በታማኘነት ለማገልገል ቃል ገብቷል፡፡