ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ 3.75 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎችን በኘሬዚዳንት አምባሳደር ሊስት ማእረግ የእውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት November 25, 2025 No Comments በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ 3.75 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎችን ታህሳስ 11/2ዐ12ዓ/ም በዋናው ግቢና ታህሳስ 17/2ዐ12ዓ/ም በቡሬ ካምፓስ በኘሬዚዳንት አምባሳደር ሊስት ማእረግ የእውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፣ ቪዲዮ 1፣ ቪዲዮ 2፣