Recent News

Debre Markos University College of Business and Economics, Institute of Land Administration and School of Law host Annual National Research Conference colorfully

DMU: – Debre Markos University college of Business and Economics, Institute of Land Administration and School of Law collaboratively host annual national research conference colorfully under the theme “Research-Informed Quality Education for Character and Personality Development” in the presence of honorary distinguished invited guests, researchers from Universities and other institutions and participants colorfully in Hadis30

Read More

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ፣የህግ ትምህርት ቤት እና የመሬት አስተዳደር ተቋም በጋራ አመታዊ የምርምር ጉባኤ አካሄዱ፡፡

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት ሶስት ተልዕኮ  አንዱ ችግር ፈች ጥናትና ምርምር  ማድረግ ነው፡፡ ሆኖም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ሶስተኛውን አገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባኤ አካሂዷል፡፡ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት  ረዳት ፕሮፌሰር ገነት ደጉ በመክፈቻ ንግግራቸው “ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች  ሲቋቋሙ ሶስት አላማዎችን  መነሻ በማድረግ ከዚህ ውስጥ ችግር ፈች ጥናትና ምርምር ማካሄድ፣ ማህበረሰብ30

Read More

DMU Radio Broadcasting . . .