GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን 19/ዐ5/2ዐ15ዓ/ም
የቅጥር ማስታወቂያ፣
ደ/ማ/ዩኒቨርሲቲ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ በተፈጥሮ ሃብት አያያዝ ትም/ት ክፍል ቴክኒካል እረዳት I ከስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 11/ዐ1/2ዐ15ዓ/ም
የቅጥር ማስታወቂያ
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ስነ-ትምህርትና ስነ-ባህሪ ተቋም በተለያዩ ትም/ክፍሎች ባለው ክፍት የስራ ቦታ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሰረት ከስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ መምህራንን ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ6/ዐ1/2ዐ15ዓ/ም
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ15 የትም/ዘመን ለዋናው ግቢና ለቡሬ ካምፓስ መምህራን በከፍተኛ ትምህርት የደመወዝ ስኬል መሠረት በቅጥርና ዝውውር አመልካቾችን አወዳድሮ መድቦ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
Visit New Academic Jobs In DMU
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .