GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
Call for Manuscripts: Encyclopaedia of Gojjam: Read More
ቀን 11/ዐ7/2ዐ17ዓ/ም
በድጋሚ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ትምህርት ቤት ለአኒስቴዥያ ትምህርት ክፍል ከስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ ላብ አሲስታንት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ9/ዐ7/2ዐ17ዓ/ም
የቅጥር ማስታወቂያ፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳደር ተቋም መሬት አስተዳደርና ቅየሳ ትም/ክፍል ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ከስራ ፈላጊዎች መካከል በማወዳደር በመምህርነት በቅጥር መድቦ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
የዝውውር ማስታወቂያ፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳደር ተቋም ቋሚ ንብረት ግመታ ትም/ክፍል ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ከአቻ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መምህራንን በዝውውር መድቦ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .