GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን ዐ8/1ዐ/2ዐ15ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/39/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ15 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት Septic tank construction at health campus በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ8/ዐ9/2ዐ15ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ፣
ደ/ማ/ዩ/ብ.ግ.ጨ/36/2ዐ15ዓ/ም
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
DMU/NCB/35/2015
ዩኒቨርሲቲያችን በሰረቀ ብርሃን ቀበሌ የሚገነባውን ከጀርመን በተገኘ ድጋፍ ECHEGE GELILA KEMPTEN PRIMARY SCHOOL ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ7-ዐ9-2ዐ15ዓ/ም
ደ/ማ/ዩ/ብግጨ/34/2ዐ15ዓ/ም
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት በሎት 1. የስፖርት ትጥቅ በሎት 2. አንሶላ ግዥ ለመፈጸም በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .