GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን ዐ7/12/2ዐ16ዓ/ም
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፣
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/ዐ2/2ዐ17
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የዶርሚተሪ አጠባ፣የዶርሚተሪ ኬሜካል ርጭት እና የህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 12/1ዐ/2ዐ16ዓ/ም
ማስታወቂያ፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ በ2ዐ16 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለካምፓሱ አገልግሎት እየሰጠ ላለው ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ የውሃ ፓምኘ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 18/ዐ8/2ዐ16ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ
DMU/NCB/11/2016
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ16 በጀት ዓመት ከ “ከምኘተን-የእኛ ትምህርት ቤት በኤትዮጵያ 11” – ጀርመን በተደረገ ድጎፍ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
INVITATION TO BID
DMU/NCB/11/2023
In the 2022/23 fiscal year, Debre Markos university with fund financed by “kempten-our school in Ethiopia 11” Germany, is going to build a primary school. Read more:-
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .