Talented and Gifted

Print Friendly, PDF & Email

መግቢያ
ሁለም ተማሪዎች የማደግ፣ የመማርና የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች የመቋቋም አቅም እንዲኖራቸው ይፈሌጋል፡፡ በተለይም ልዬ ተሰጥኦ ያሊቸው ደግሞ ይበሌጥ ትኩረትና የተሻለ እውቀት ማግኘት ይሻለ፡፡ ሌዬ ተሰጥኦና ችልታ ያሊቸው ተማሪዎች ስንሌ ከእድሜ አቻዎቻቸው በሊይ በፍጥነት የሚማሩ፣ ሇተግባራቸው ብዘ ትኩረት በመስጠት በጥሌቀት መማር የሚፈሌጉ ናቸው፡፡ ከዙህም በሊይ ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታት የሚመርጡና ደፋሮች ናቸው፡፡ ይህ ሌዩነታቸው ደግሞ ለሌዬ ችልታና ተሰጥኦ ሊሊቸው ተማሪዎች ውስጣዊ አቅማቸውን የሚያወጡበትና የሚጠቀሙበት ለየት ያለ ፕሮግራምና አገሌግልት ማመቻቸት ከሁለም ግሇሰብና ድርጅት ይጠበቃሌ፡፡
በዙህ መነሻነት የደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሌዬ ችልታ እና ተሰጥኦ ማዕከሌን ሏምላ 1 ቀን 2008 ዓ.ም በማቋቋም ሥራ ከጀመረ አንድ አመት አስቆጥሯሌ፡፡ ማዕከለ የተቋቋመበት ዋና አሊማ የሌዬ ችልታ እና ተሰጥኦ ያሊቸውን ተቋማዊ የሆነ ምቹ አካባቢ በመፍጠር አቅማቸውን የሚገሌፁበትና የሚጠቀሙበት እድሌ መፍጠር ነው፡፡ Read more

 


DMU Radio Broadcasting . . .