Counseling

Print Friendly, PDF & Email

የተማሪዎች ጋይዳንስና ካውንስሊንግ አገልግሎት ቢሮ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች:

  1. ዲፓርትመንት አመራረጥ_Career Choice
  2. የጊዜ አጠቃቀም _ Time Management
  3. የመማር ስልቶችን መለየትና ማወቅ _ Discover learning styles
  4. የጥናት ግብና እቅድ አዘገጃጀት _ Goal setting
  5. የአጠናን ዘዴዎች _ Active Study techniques
  6. ኖት አወሳሰድና አጠቃቀም ዘዴዎች _ Note taking Strategies
  7. ፈተና ወለድ ጭንቀቶችን /test anxiety/ ማስወገድ/መቀነስ
  8. ውጥረትን መቋቋም _ Coping with Stress
  9. የፈተና አወሳሰድ ዘዴዎች _ Test taking strategies
  10. ማንነትን ማወቅ _ Assertiveness Skills
  11. ከሌሎች ጋር አብሮ መኖር _Getting along with others
  1. አእምሮአዊ አቅምን ማወቅ _Knowing Intelligence
  1. ከፍቅር ጋር የተያያዙ ችግሮችን መፍታት_Solving love related problems
  1. በሱስ የተጠመዱ ተማሪዎችን መርዳት _Counsel drug addicted students
  2. የተናጠል እና የቡድን የምክር አገልግሎት  መስጠት – Individual and Group Counseling እና የመሳሰሉት…..

 

የተማሪዎች ጋይዳንስና ካውንስሊንግ አገልግሎት

አድራሻ፡- ህንጻ 35 1ኛ ፎቅ  ቢሮ ቁ.15 እና 16

Contact person

ee

Endeshaw Merawi

Email:

Phone: 09 13 08 42 26

 

Atsede wondimu

Email:

Phone: 09 89 27 32 13


DMU Radio Broadcasting . . .