GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ዩኒቨርሲቲያችን ከተመሰረተ ጀምሮ በርካታ ተማሪዎችን በማሰልጠን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ግልጋሎቶች የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል። ብቁና ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ለመፍጠር አልሞ እየሰራ ያለው ዩኒቨርሲቲያችን የመማር ማስተማር ስራውን የተሳካ ለማድረግ ልዩ ልዩ ተግባራትን እያከናወነም ይገኛል። በተማሪዎች ውስጥ የተወዳዳሪነት መንፈስን በመፍጠር በትምህርታቸው ላይ ብቻ ትኩረት እንዲያደርጉ በማሰብ ዩኒቨርሲቲው ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመመልመል የእውቅናና ሽልማት30
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋር በመተባበር በአማራ ክልል እንሰትን ለምግብነት የማላመድ ፕሮጀክት በምስራቅ ጎጃም ዞን በአራት ወረዳዎች እየተተገበረ ይገኛል ፡፡ በወንቃ ቀበሌም ከእንሰት የተዘጋጁ ቂጣ፣ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ፣ ቡላና የመሳሰሉት ምርቶች የቀመሳና ምልከታ መረሐ ግብር የቀበሌው አርሶ አደሮች፣ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ፣ ከልማት ባንክ የመጡ ባለሙያዎች እና በእንሰት የምግብ ዝግጅት ላይ የተሳተፉ30
ERASMUS+ is a European Union funding program in the fields of education, training, youth and sport. The program focuses on quality education and intercultural understanding (https://ec.europa.eu/info/funding-tenders/opportunities/portal/screen/home). Land Information for Land Management (Li4LaM) is a project in the thematic area of the capacity building grant of ERASMUS+ program. Li4LaM is a three years project prepared30
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ እና አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ በትብብር የሚያከናዉኑት የሸበል በረንታ የተቀናጀ የአቅም ማጎልበትና የልማት ፕሮጀክት የሚል የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ፤ የዞኑንና የወረዳዉ ከፍተኛ አመራሮች፤ የክልሉ የገንዘብ ቢሮ እና በየደረጃዉ ያሉ የማህበረሰቡ ተወካዮች በተገኙበት ሸበል በረንታ ወረዳ የዕድዉሃ ከተማ ተካሄደ፡፡ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት አቶ ዉብሸት ዳምጤ የሸበል በረንታ ዋና አስተዳዳሪ ሲሆኑ በንግገራቸዉም ደብረ30
ቋንቋና ስነ ጽሑፍ ትምህርት ክፍልን ለማስተዋወቅ “የግእዝ ቋንቋና ሀገራዊ ፋይዳው” በሚል መሪ ሀሳብ ከክልል ትምህርት ቢሮ ፣ ከዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ እና የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም ተማሪዎች በተገኙበት የውይይት ዓውደ ጥናት ተካሄደ ፡፡ በዚህ ዐውደ ጥናት ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው አካ/ጉ/ም/ ፕሬዚዳንት ይኽይስ አረጉ (ዶ/ር) እንደገለጹት ዛሬ የተገናኘነው ለዘመናት ተረስቶ ስለቆየው ሀገር በቀል30
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የግብርና ምርቶችና ተያያዥ የምርምር ውጤቶች ላይ የአእምሯዊ ንብረት ጥበቃ የሚደርግበትን አሰራር በተመለከተ ለባለድርሻ አካላት ህዳር 15/2015 ዓ.ም ከኢትዮጵያ የእምዕሮ ጥበቃ ባለስልጣን በመጡ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጧል። የስልጠናውን ዓላማ በተመለከተ የደበረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈረ መላኩ አጭር መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው እንደገለፁት ጎጃም የሚታወቅባቸው የማር፣ የጤፍ እና የቅቤ ምርቶችን የንግድ ምልክት ለማሰጠት ዩኒቨርስቲያችን30
@DMU
DMU Radio Broadcasting . . .