GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን 14/11/2ዐ15ዓ/ም
ለአቶ መላኩ ባለው
ደ/ማ/ዩ፣
ጉዳዩ፣ ያቀረቡትን ቅሬታ ይመለከታል፣
ዩኒቨርሲቲያችን ለቢቸና ካምፓስ Lot-3 Library and Guard House ለማሰራት ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 29/1ዐ/2ዐ15ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ብግጨ 4ዐ/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተመደበለት በጀት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ8/1ዐ/2ዐ15ዓ/ም
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/39/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ15 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት Septic tank construction at health campus በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .