GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን 19/ዐ1/2ዐ18ዓ/ም
በድጋሚ የወጣ የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለህግ ትምህርት ቤት ከስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 3ዐ/ዐ7/2ዐ17ዓ/ም
የመምህራን ዝውውር ማስታወቂያ፣
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ትም/ክፍል ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ ከአቻ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንን በዝውውር መድቦ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 22/ዐ7/2ዐ17ዓ/ም
የቅጥር ማስታወቂያ፣
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳድር ተቋም መሬት አስተዳድርና ቅየሳ ትም/ት ክፍል ከዚህ በታች ባለው ከፍት የስራ መደብ ከስራ ፈላጊዎች መካከል በማወዳደር በመምህርነት በቅጥር መደቦ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
Call for Manuscripts: Encyclopaedia of Gojjam: Read More
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .