GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን 23/ዐ5/2ዐ17ዓ/ም
የደንብ ልብስ ጨረታ ማስታወቂያ፣
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/23/2ዐ17
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሰራተኞት አገልግሎት የማውሉ የተለያዩ የደንብ ልብሶችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 2ዐ-ዐ5-2ዐ17ዓ/ም
የመጽሐፍት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ፣
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/22/2ዐ17
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ17 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የመጽሐፍት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የጨረታ ማስታወቂያ፣
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/21/2ዐ17
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ17 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የኤፍኤም ሬዲዮ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ9-ዐ5-2ዐ17ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ፣
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ17 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት የጤና ካምፓስ የጽዳት አውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .