GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን ዐ5-ዐ5-2ዐ15ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ
ብ/ግ/ጨ/25/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የደንብ ልብስ ለሚያስፈልጋቸው ሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 25/ዐ4/2ዐ15ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ፣
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/2ዐ/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ15 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት G+0 Student’s Café Building @Burie Campus በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 11/ዐ4/2ዐ15ዓ/ም
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/15/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ15 ከመንግስት በተፈቀደለ በጀት የተማሪዎች መመረቂያ ግዋን በግልጽ ጫራታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ7/ዐ4/2ዐ15ዓ/ም
ድጋሚ የወጣ የጫራታ ማስታወቂያ
ደ/ማ/ዩ/ብግጨ/19/2ዐ15ዓ/ም
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የቅየሳ መሳሪያዎች ግዥ ለመፈጸም በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .