GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
Name:- Girma Abebe
Director of Human Resource Directorate
Phone number:– 0923225895
Email:- girmaaab12@gmail.com
Building No. -27-
ቀን 15-ዐ5-2ዐ17ዓ/ም
መመሪያን ይመለከታል፣
የፌዴራል የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1ዐ64/2ዐ1ዐ በአዋጅ ቁጥር 1353/2ዐ17 የተተካ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዋጁ በነጋሪት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተፈጻሚ እንዲሆን ያጸደቀው መሆኑ ይታወቃል በማለት ፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በቁጥር-ሲሰኮ3ዐ/ጠ41/35/17 በቀን ጥር ዐ9 ቀን 2ዐ17 ዓ/ም የተላከውን መመሪያ በዩኒቨርሲቲው ዌብ ሳይት እንዲለቀቅ የሰው ሃብት ዳይሬክቶሬት ጠይቆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .