ማስታወቂያ – ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች

  • -

ማስታወቂያ – ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች

Print Friendly, PDF & Email
ቀን 13/09/2012
ማስታወቂያ
ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች

የደብረ ማረቆስ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 በሽታ ምክንያት የገፅ ለገፅ ድህረ ምረቃ ማስተማር በመቋረጡ ምክንያት በተለያዩ ቴክኖሎጂዎች (Online Technologies) በመጠቀም ተማሪዎች ባሉበት ሆነው የኮርስ እና የምርምር ስራዎችን እየተከታተሉና እየሰሩ እንደሆነ ይታወቃል፡፡

ኮርሶችንና የምርምር ስራቸውን በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የድህረ ምረቃ አካዳሚክ ካሌንደር ለውጥ ተደርጓል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በተቀመጠው የአካድሚክ ካሌንደር መሰረት የመማር ማስተማርና መመረቂያ ምርምር  ሰራዎች እንደሚጠናቀቁ  እየገለፅን በዚሁ መሰረት የሚፈጸም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ድህረ ምረቃ ኮሌጅ

Covid – Revised Calendar ተጨማሪ መረጃ


Search DMU

Upcoming Events

There are no upcoming events.

Partners

DMU Radio Broadcasting . . .