GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
በዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ዶክተር ቴዎድሮስ በካፋ ስም የተሰየመው ይህ ግዙፍ ሕንፃ በዩኒቨርስቲው ዋና ግቢ ከተገነቡ ትላልቅ ህንፃዎች አንዱ ሲሆን ህንፃው ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ የዩኒቨርሲቲያችን ሰራተኞች ያለባቸዉን የቢሮ ችግር ከመቅረፉ ባሻገር ምቹ የስራ አካባቢ በመፍጠር የአገልግሎት አሰጣጡን ያሻሽላል ተብሎ ይታመናል፡፡ የሕንፃው ግንባታ ሰኔ 18 ቀን 2007 ዓ.ም ውል ተይዞ የተጀመረ ቢሆንም በግንባታ ስራ ተቋራጮች30
On February 8, 2017, Debre Markos University proudly held its 17th consecutive graduation ceremony, marking a significant milestone in the academic journey of its students. The event was attended by senior university leaders, members of the Senate, the university community, and the families of graduating students. A total of 2,184 students graduated, comprising 1,61730
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ጥራትን፤ የማህበረሰብ አገልግሎት ተደራሽነት እና አግባብነትን መሰረት ያደረገ ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (KPIS) ስምምነት ውል (Performance Contracting Agreement) በዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ሳይህ ካሰው (ዶ/ር) ከኢ.ፊ.ዴ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርመዋል። ይህ የውል ስምምነት መሰረት ያደረገባቸው ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች ቀደም ሲል በዩኒቨርሲቲያችን ተግባራዊ እየተደረጉ የቆዩ ሲሆን በቀጣይም በስምምነቱ መሰረት ስራዎችን በየደረጃው ላሉ የስራ ክፍሎች30
The Lifting up Young Female Entrepreneurs (LiYFE) project, a collaborative initiative between Debre Markos University, Bahir Dar University, Injibara University (Ethiopia), and Indiana University (USA), funded by the U.S. Embassy in Ethiopia, has successfully concluded its first awarding ceremony at Debre Markos University. This impactful project is dedicated to empowering young female innovators and30
Creating partnership and collaboration from both national and international institutions is very essential for universities mandate execution since imperative for experience sharing and competence upgrading. Accordingly, Debre Markos University (DMU) is striving to its best towards networking. It has created partnership and collaboration with different universities in Europe (University of Natural Resources and Life Sciences,30
ዩኒቨርሲቲያችን በመደበኛው፣ በተከታታይና በርቀት መርሐ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን በጠቅላላው 1ሺህ 20 ተማሪዎች የሴኔት አባላት፣ የተጋበዙ እንግዶችና መምህራን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ አሰመርቋል። በምርቃት መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ሳይህ ካሳው (ዶ.ር) የ2016 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም አጭር ሪፖርት እና የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በንግግራቸውም በተጠናቀቀው በጀት አመት በስኬት30
@DMU
DMU Radio Broadcasting . . .