GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (ደ.ማ.ዩ)፡- ሰኔ 07/2014 ዓ.ም (ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዲሬክቶሬት) የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ግንባታውን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የስተዳደርና ተማሪዎች ጉዳይ ምክትል ፕሬዚዳንት ሞላልኝ ታምሩ (ዶ.ር) እና የደባይ ጥላት ግን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሰዋለ መኮነን በጋራ መርቀው የከፈቱት ሲሆን በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ የዩኒቨርሲቲያችን አመራሮች፣የወረዳው የቢሮ ሃላፊዎችና የቀበሌው ኗሪዎች ተገኝተዋል፡፡ በዕለቱም ንግግር30
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (ደ.ማ.ዩ)፣ ሰኔ 6/2014 ዓ.ም (ህዝብ ግንኙነትና ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት) በደብረ ማርቆስ የኒቨርሲቲ የሀዲስ አለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም 9ኛውን ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት “ባህል ለሰላም እና ለብሔራዊ መግባባት ”በሚል መሪ ሀሳብ ታላላቅ ምሁራን ፣የመንግስት አመራሮች፣ታዋቂ ደራስያን፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ታላላቅ የሚዲያ ባለሙያዎች፣የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲያችን ከፍተኛ አመራሮች ፣ሰራተኞችና ተማሪዎች በተገኙበት በሀዲስ30
የአገራችን የግብርና ዘርፍ ባለፉት ዓመታት ችግሮችን የመቋቋም አቅም የገነባ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ግን በመንሸራትት ላይ መሆኑ በርካታ ማሳያዎች አሉ፡፡ የመቋቋም አቅም ገንብቷል የሚያሰኘው ለዘመናት ባልተቀየረ የማረሻ መሳሪያና የአስተራረስ ስልት በማደግ ላይ ያለውን የአገሪቱን ሕዝብ ቁጥር የመመገብ ግዴታውን በመወጣት ላይ መሆኑ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከ10 ሽህ ዓመታት በፊት በኒዮሊቲክ አብዮት ዘመን ጀምሮ የበርካታ የአዝእርትና እንስሳት ሀብት30
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቡሬ ካምፓስ የሚያከናውናቸው የተለያዩ የልማት ስራዎችና ፕሮጀክቶችን የዩኒቨርሰቲዉ የማኔጅመንት አባላት ፣ የኮሌጅ ዲኖች እና ዳይሬክተሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች እና የአካባቢዉ ማህበረሰብ በተገኙበት መጋቢት 10/2014ዓ.ም የመስክ ጉብኝት ተደርጓል፡፡ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ታፈረ መላኩ በጉብኝቱ ወቅት እንደተናገሩት ቡሬ ካምፓስ ካለዉ የመልማት አቅም አንጻር በሚፈለገዉ ደረጃ ያልተሰራበት ነገር ግን ጅምሩ የሚበረታታ30
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል በዋግኽምራ ዞን አሸባሪው ህውሃት በከተፋው ጦርነት ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የተለያዩ የምግብ ግብዓቶችን ድጋፍ ለማድረግ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት ወስኗል። ከዚህ በተጨማሪም ዩኒቨርሲቲው በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ለማቋቋም የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ መሆኑ ይታወቃል። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ በዚሁ ዞን ተፈናቅለው በሰቆጣ ከተማ የድረሱልን ጥሪ እያስተጋቡ ለሚገኙ እናቶች፣ ህፃናትና አረጋዉያን ዩኒቨርሲቲው ድጋፉን30
በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ከባሕርዳር እስከ ደብረ ማርቆስ ድረስ ባለው መንገድ መዳረሻ ላይ በስራ ፈጣሪዎች የገቢያ ትስስርና የባለድርሻ አካላት የግንኙነት ክፍተት ትንተና እና ንግድን ማዕከል ያደረገ ስራ ፈጠራ ዙሪያ አውደ ጥናት የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቡሬ ከተማ ተካሂዷል፡፡ መርሃ-ግብሩን በንግግር የከፈቱት የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ታፈረ መላኩ እንደገለጹት በየዓመቱ30
@DMU
DMU Radio Broadcasting . . .