GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ቀን 25/ዐ4/2ዐ15ዓ/ም
የጨረታ ማስታወቂያ፣
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/2ዐ/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ15 የበጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበለት በጀት G+0 Student’s Café Building @Burie Campus በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን 11/ዐ4/2ዐ15ዓ/ም
ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/15/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2ዐ15 ከመንግስት በተፈቀደለ በጀት የተማሪዎች መመረቂያ ግዋን በግልጽ ጫራታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ7/ዐ4/2ዐ15ዓ/ም
ድጋሚ የወጣ የጫራታ ማስታወቂያ
ደ/ማ/ዩ/ብግጨ/19/2ዐ15ዓ/ም
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የቅየሳ መሳሪያዎች ግዥ ለመፈጸም በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
ቀን ዐ5/ዐ4/2ዐ15ዓ/ም
ብግጨ 17/2ዐ15
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተመደበለት በጀት ለሁለት አመት የሚቆይ ሎት1. የነዳጅና ቅባት ግዥ፣ ሎት2. የመኪና እጥበት፣ ሎት3. የመኪና ጐማ ስራ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፣
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .