“የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትና የምሁራን ተሳትፎ” ብሄራዊ ጉባዔ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከየካቲት 20-21/2013ዓ/ም ይካሄዳል፡፡

  • -

“የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትና የምሁራን ተሳትፎ” ብሄራዊ ጉባዔ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከየካቲት 20-21/2013ዓ/ም ይካሄዳል፡፡

Print Friendly, PDF & Email

ታላቁን የህዳሴ ግድብ ደህንነት ለመጠበቅና ለመንከባከብ የከፍ/ትም/ተቋማትና ባለድርሻ አካላት የጮቄ ስምምነት (CHOKE TREATY) ፊርማ ስነ-ስርዓት ይፈጸማል፡፡

የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የምሁራን ተሳትፎ ለማነቃቃትና ሃገራዊ መግባባት ለመድረስ ሲሆን በእለቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ባለድርሻ አካላት ህዳሴው ግድብ የምሁራን ተሳትፎ ፎረም የሚቋቋም ይሆናል፡፡

“የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትና የምሁራን ተሳትፎ” የተሰኘውን ብሔራዊ ጉባዔ የህዳሴው ግድብ ብሄራዊ ምክ/ቤት ማስተባበሪያ ጽ/ቤትና የሳይ/ከፍ ትም/ሚኒስትር ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር አዘጋጅተውታል፡፡

የሁለት ቀናት ቆይታ የሚኖረው ብሔራዊ ጉባዔው ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና ባለድርሻ አካለት ይሳተፉበታል፡፡


Search DMU

Upcoming Events

There are no upcoming events.

Partners

DMU Radio Broadcasting . . .