GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2011 ትምህርት ዘመን በኤክስቴንሽን (ማታ) እና በርቀት ትምህርት መርሃ-ግብር በዋናው ግቢ፣ ቡሬ ካምፓስና በላይ ዘለቀ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ማዕከል አዲስ አመልካቾችን ተቀብሎ በመጀመሪያ ዲግሪ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመግቢያ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ማመልከት የሚችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያበስራል፡፡ ለበለጠ መረጃ
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .