GROW WISER AT THE WATER TOWER
Staff Academic Administrative Graduate
የአሕጽሮተ ጽሑፍ ጥሪ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሐዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም “ የጋራ ባህላዊ እሴት ለጠንካራ አገራዊ አንድነት ” በሚል መሪ ሐሳብ 7ኛውን ዓመታዊ አገር አቀፍ ዐውደ ጥናት ከግንቦት 10-11/2011 ዓ.ም ያካሄዳል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የምርምር ትኩረት መስኮች ላይ አሕጽሮተ ጽሑፍ እንድታስገቡ ተጋብዛችኋል፡፡ ተጨማሪ መረጃ …
There are no upcoming events.
DMU Radio Broadcasting . . .